ድምጽ የሶሎሎ ስደተኞች ኦክቶበር 03, 2018 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።