ኢሳት ለአቶ በቀለ ገርባ ትችት የሰጠው እርማት
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ቅዳሜ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሠራጨነው ውይይት ከተሣታፊዎች አንዱ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ኢሳትን /የኢትዮጵያ የሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬድዮ/ የዜና ማሰራጫን በስም ጠርተው ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት ከስሰዋል።
Your browser doesn’t support HTML5