በተለያዩ ሀገሮች ለሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ሚሲኦኖች ጥሪ ቀረበ
Your browser doesn’t support HTML5
በተለያዩ ሀገሮች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ሚሲኦኖች ለረዥም ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት ሰራተኞች እንዲመለሱ መጠራታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5