የ2012 ዲቪ ሎተሪ ነገ ይጀምራል
Your browser doesn’t support HTML5
የ2012 ዲቪ ሎተሪ ከነገ፤ ረቡዕ መስከረም 23/2011 ዓ.ም. ጀምሮ ክፍት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5