የደኢህዴን ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ አሥራ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ፣ ደኢህዴን ለአለፉት አምስት ቀናት ባካሄደው ጉባዔ የቀድሞውን ጠ/ሚኒስቴር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፣ ሃያ አራት ነባር አመራሮቹን፣ በክብር ማሰናበቱን ተገልጿል፡፡