ከጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ መሪ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
Your browser doesn’t support HTML5
በቡራዩ በሚኖሩ የጋሞ ተወላጆች ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ በጋሞ ጎፋ ዞን ዋና ከተማ አርባ ምንጭ የታየውን የአንዳንድ ወጣቶች የጥቃት ሙከራ ከተከላከሉት የጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ መሪ አንዱን አነጋግረናቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5