በኢትዮጵያ በቅርቡ በተከሰተ ችግር ግጭት ላይ የተደረገ ውይይት

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ ዘር ተኮር ግጭቶች ሁሉንም ወገን የሚያሳስቡ ናቸው። በተለይ በቅርቡ ቡራዩ ውስጥ የተከሰተው ግጭት፣ ለሰው ሕይወትና ንብረት መጥፋት ምክንያት ከመሆኑ ባሻገር፣ ቀድሞ ተቻችሎና ተፈቃቅሮ የኖሩ ማህበረሰቦችን እያራራቀ ይመስላል።