በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ 5ሰዎች የሽብር ወንጀል ድርጊት ክስ ተመሰረተባቸው
Your browser doesn’t support HTML5
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ላይ ጉዳት ለማድረስ የለመ ጥቃት ፈፅመዋል ያላቸውን አምስት ሰዎች በሽብር ወንጀል ድርጊት ክስ መሰረተባቸው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5