የኤርትራ ማዕቀቦች እንዲነሱ ኢትዮጵያ ጠየቀች

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ቀንድ “የአፍሪካ ተስፋ እየሆነ ነው” ብለዋል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰባ ሦስተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፡፡