ከህወሓት 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?
Your browser doesn’t support HTML5
የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) 13ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ነገ ይጀመራል። በጉባኤው 1650 ሰዎች እንደሚሳተፉ ተነግሯል። ከዚህ ጉባዔ ምን ይጠበቃል?
Your browser doesn’t support HTML5