አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ሰሞኑን የተፈፀሙ ድርጊቶች በኦሮሞ ሕዝብ ህልውና ላይ የተቃጡ ጥቃቶች ናቸው ሲሉ አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ አወገዙ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5