የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ተለየሁ ይላል
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ጋር ገልፅነት በጎደለው የፋይናስ አሠራርና በአመራር ችግር ምክንያት ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ መለያየታቸውን ገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5