ድምጽ የሕወሓት አሥራ ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔ የፊታችን ማክሰኞ ይጀመራል ሴፕቴምበር 21, 2018 አለም ፍሰሃ Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር - ሕወሓት አሥራ ሦስተኛ መደበኛ ጉባዔውን የፊታችን ማክሰኞ፤ መስከረም 16/2011 ዓ.ም. እንደሚጀምር አስታውቋል።