የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የሰጡት አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
"ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው" ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
Your browser doesn’t support HTML5