መድረክ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ የተፈፀመውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5