ድምጽ ኦህዴድ ስያሜውን ቀይሮ አሥራ አራት ነባር አመራሮችን አሰናብቷል ሴፕቴምበር 20, 2018 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 ኦህዴድ በዛሬው ዘጠነኛው ጉባዔው ውሎ አቶ አባዱላ ገመዳን ጨምሮ አሥራ አራት ነባር የድርጅቱን አመራሮች አሰናበተ፣ ድርጅቱ ስያሜውንም ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በሚል እንዲጣራ ወስኗል።