የቡራዩ ግድያ ከድርጅቶቻቸው ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ኦነግና ግንቦት ሰባት ተናገሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባና በቡራዩ ለደረሱ ጉዳቶች ተጠያቂ የሆኑ ኃይሎችን በተመለከተ ከፌደራል ፖሊስ የተሰጠው መረጃ ለተለያዩ ትርጉሞች ሊጋለጥ አንደሚችል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥጋታቸውን ገልፀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5