የኢትዮጵያ መንግሥት እና ኦብነግ በጋራ ለመሥራት ተስማምተናል አሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ በጋራ ለመሥራት በዛሬው ዕለት አስመራ ላይ በመርኅ ደረጃ ተስማምተናል ብለዋል።
Your browser doesn’t support HTML5