የባሕር ዳር ወጣቶች ከፖሊስ ጋር በመተባበር ፀጥታ የማስከበር ሥራ እየሰሩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች ከፖሊስ ጋር በመተባበር በበጎ ፎቃደኛነት ፀጥታ የማስከበር ተግባር እያከናወኑ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5