ድምጽ የፖለቲካ ድርጅቶች በሀገሪቱ የተቀሰቀሱ ግጭቶችን አወገዙ ሴፕቴምበር 17, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማና በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወንጀል የፈፀሙ ቡድኖችና ግለሰቦችን በፅኑ አወገዙ።