ድምጽ አርበኞች ግንቦት 7 ወደ ሀገራዊ ፓርቲ ሊቀየር ነው ሴፕቴምበር 15, 2018 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 የአርበኞች ግንቦት7 ለፍትህና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በባህርዳር ከተማ ባሰሙት ንግግር ንቅናቄው ወደ ሀገራዊ ፓርቲ ለመቀየር መወሰኑን አስታውቀዋል።