በዲሞክራሲያዊ አሰራር አንዱ የሌላውን ሀሳብ እንዲያከብር ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር የአቀባበል ሥነ ስርዓት ተከትሎ፣ የድርጅቱን ባንዲራ “እስቅላለሁ፣ አትሰቅልም” የሚል አምባጓሮ ላይ የተፈጠረ ግጭት ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ቀጥሏል፡፡