ድምጽ ዲሞክራሲ በተግባር ሴፕቴምበር 14, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ በተለይም መንግሥት ባቀረበላቸው ጥሪ መሠረት ወደ ሀገር ገብተው ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ በወሰኑ በርካታ ድርጅቶች ላይ ያተኩራል።