ድምጽ በዛላንበሳ የታየው ትዕይንት የሁለቱን ሃገሮች ፍቅርና አንድነት ያረጋገጠ ነው ተባለ ሴፕቴምበር 12, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምስራቃዊ ድንበር በሳላ ዛላንበሳ ትላንት የታየው ትዕይንት የሁለቱን ሃገሮች ፍቅርና አንድነት ያረጋገጠ ነበር ሲሉ በስፍራው የተገኙ መሰከሩ።