"የተራዘመ የሕዝብ መፈናቀል ቀውስ ጥሩ ወሬ አይደለም"-ተፈናቃዮችን የሚመዘግብ ድርጅት መሪ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ የተናቃዮች ቁጥር በሶርያ ከተመዘገበው እንደሚልቅ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ተከታትሎ የሚመዘግብ (IDMC) የተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5