ድምጽ በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ የ2ቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን አከበሩ ሴፕቴምበር 11, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ ላይ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡