ድምጽ ኦፌኮና ኦነግ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመስራት ተስማሙ ሴፕቴምበር 10, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መግባባት ላይ መድረሣቸውን አስታውቀዋል።