ድምጽ አርበኞች ግንቦት ሰባት ገባ ሴፕቴምበር 09, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዲሱን የለውጥ ሂደት ይቃወማሉ ላሏቸው ወገኖች የይቅርታና የፍቅር ጥሪ አቅርበዋል።