ድምጽ ቤተክህነት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሸለመች ሴፕቴምበር 09, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እያስመዘገቡ ናቸው ያለችውን ለውጥ እንደምታደንቅ የገለፀችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ዛሬ /ዕሁድ፣ ጳጉሜ 4/2010 ዓ.ም/ የዕውቅና ሽልማት አበርክታላቸዋለች።