ድምጽ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ባለ አራት ነጥብ ሥምምነት ተፈራረሙ ሴፕቴምበር 06, 2018 ብርሃነ በርሀ Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የሀገሮቻቸውን ግንኙነት ለማጠናከር የተስማሙ ሲሆን ባለ አራት ነጥብ ሥምምነትም ተፈራርመዋል። በሌላ በኩል በአስመራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኦፊሴል ተከፍቷል።