ድምጽ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ በትግራይ ክልል ሴፕቴምበር 05, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት /አተት/ በትግራይ ክልል ከሰኔ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ 1266 ሰዎች መታመማቸውና 10 ሰዎች ደግሞ መሞታቸው የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል።