ድምጽ የኢትዮጵያ የንግድ መርከብ ከሃያ ዓመት በኋላ ሥራ ጀመረ ሴፕቴምበር 05, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የንግድ መርከብ ከሃያ ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ መጀመሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።