ድምጽ ቻይና ለአፍሪካ የገንዘብ ድጋፍና የዕዳ ስረዛ አደረገች ሴፕቴምበር 04, 2018 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ትናንት ሰኞ ለአፍሪካ ሃገሮች ስድሳ ቢሊዮን ዶላር መደቡ። ድኅነት ጠና ላለባቸው ሃገሮች ደግሞ የተወሰነውን ዕዳ ሰርዘውላቸዋል።