በጉጂ ዞን ግጭት ንብረታቸው በወደመባቸው ባለሃብቶች ጉዳይ መንግሥት ምላሽ ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ ጉጂ ዞን በተፈጠሩ ግጭቶች ንብረታቸው የወደመባቸው የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ማመልከቻ የደረሰው ከቅርብ ቀናት ወዲህ እንደሆነ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5