ድምጽ የዓረና ፓርቲ መግለጫ ሴፕቴምበር 04, 2018 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የዓረና ለሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።