ትናንት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
Your browser doesn’t support HTML5
በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ዘጠኙ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የታሰሩት አድማ በማስተባበር ኢኮኖሚውንና የሀገሪቱን ገፅታ የሚጎዳ ተግባር ፈፅመዋል በሚል በመጠርጠራቸው እንደሆነ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5