ስለታሠሩ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ኃላፊ ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ጥያቄ “አግባብ አይደለም” እንዳልተባለ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዳይሬክተር ጄነራል ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀው ያቀረቡት የአንድ ሺህ ከመቶ የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ አቀራረብ ግን ተቀባይነት የሌለው እንደሆነ ተናግረዋል።