ስለታሠሩ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል ማብራሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

በቁጥጥር ሥር የዋሉት ዘጠኝ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች የተያዙት ከስድስት ወር እስከ ሦስት ዓመት በእሥራት ሊያስቀጣ በሚችል ጥፋት ነው ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ዘይኑ ጀማል ገልፀዋል።