ከጉጂ ዞን "ተፈናቅለናል" ያሉ ባለሃብቶች መንግሥትን ካሣ ጠየቁ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ከምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለናል ያሉ 27 የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ለወደመ ንብረታቸው የፌዴራሉ መንግሥት ወደ 150 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካሣ ጠየቁ።