ኢትዮጵያ ለውጥ እንዲመጣ አስተዋጽዖ ላደረጉ የዕውቅና ሽልማት ሊሰጥ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን እየታየ ያለው ለውጥ እንዲመጣ ከፍተኛ “አስተዋጽዖ አድርገዋል፤ መስዋዕትነት ከፍለዋል” ኢትዮጵያዊያን ዕውቅና ለመስጠት ሥራ መጀመሩን አንድ የሽልማት ድርጅት አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5