ድምጽ ተመድ የዩጋንዳ ብጥብጥና ሁከት እንዳሳሰበው ጠቆመ ኦገስት 30, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር በዩጋንዳ እያደገ የመጣው ብጥብጥና ሁከት በጥልቅ እንዳሳሰባቸው ገለፁ።