አዳማ በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች ቆሰሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ "ሕገወጥ ነው" ያለውን አካባቢ ለማፍረስ በሄደበት ወቅት ከነዋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች መቁሰላቸው ተገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5