የጃን ሲድኒ መክኬን ሕይወት
Your browser doesn’t support HTML5
“እጅግ የተከበሩ እንደራሴና የመንግሥት ሰው፤ እጅግ ኩሩ ተዋጊና አርበኛ፤ እራሱን አሳልፎ የሰጠ የሕዝብ አገልጋይ...” አሜሪካ ከትናንት በስተያ ቅዳሜ፤ ነኀሴ 19/2010 ዓ.ም. አጣች። ይህንን ውዳሴና ሞገስ እያዘነቡ ያሉት ሴናተር ጃን መክኬንን በቅርብ የሚያውቁ፣ አብረዋቸው የዋሉ፤ የኖሩና የሠሩ ወዳጆችና በግራም በቀኝም ያሉ ባልደረቦቻቸው ናቸው።