ሠበር ዜና፡- አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሣ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ

Your browser doesn’t support HTML5

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሣ አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ህዝብ ጥቅም እንደማያስጠብቁ በመረጋገጡና በጥረት ኮርፖሬት ላይ በሰሩት ጥፋት እስከ ሚቀጥለው የድርጅቱ መደበኛ ጉባኤ ድረስ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት አግዷቸዋል፡፡