የኮንግሬስ አባል ክሪስ ስሚዝ አዲስ አበባ ናቸው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስና ሌሎች ዲሞክራሲያዊ ሀገሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና ለአሰባሰቡት ቡድን ድጋፍ እንደሚሰጡ የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ እምነታቸውን ገልፀዋል፡፡