በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የምርመራ ሥራውን እንዲያጠናቅቅ ተጨማሪ ቀን ተፈቀደለት
Your browser doesn’t support HTML5
ዓቃቤ ሕግ በቦምብ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ያቀረበው የምርመራ መዝገብ የተሟላ ባለመሆኑ ክስ መመስረት እንዳልቻለ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5