አምስት አባላት ያሉት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቡድን ወደ አዲስ አበባ ያመራል -ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

አምስት አባላት ያሉት አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ቡድን የወቅቱን የፖለቲካ ሁኔታ ለመከታተልና በሃገሪቱ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና እና በዴሞክራሲ ላይ ያተኮረ ጉብኝት ለማድረግ ነገ ወደ ኢትዮጵያ ያመራል።