ድምጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓመቱን የሥራ ክንውን ገመገመ ኦገስት 22, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 እየተጠናቀቀ ያለው የ2010 ዓ.ም የተለያዩ ዲፕሎማሲ ስኬቶች የተገኙበት መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡