በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ክልል ኮምዪኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
ነፃነት ሥርዓተ አልበኝነትን፣ ሥርዓት አልበኝነት ደግሞ አምባገነንነትን ሊየመጣ እንደሚችል ሕብረተሰቡ እየተገነዘበ በመምጣቱ፣ የሕግ የበላይነት ይከበር ጥያቄ እያነሳ ነው ሲሉ የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አቶ ንግሡ ጥላሁን ገለፁ፡፡