ድምጽ የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት - ረድኤት አስቻለው ኦገስት 21, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ መንግሥት በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በኩል በተቋቋመ ገለልተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ሮሮ የሚሰማባቸውን ዐዋጆች በመመርመር ጀምሯል።